የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓለቲካ ፖርቲዎችን የውስጥ አለመግባባት አፈታት ሥርዓታቸውን ለማጎልበት የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀመረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓለቲካ ፖርቲዎች የውስጥ አለመግባባት አፈታት ስርዓታቸውን አጠናክረው እንዲተገብሩ የሚስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
መልካም…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓለቲካ ፖርቲዎች የውስጥ አለመግባባት አፈታት ስርዓታቸውን አጠናክረው እንዲተገብሩ የሚስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
መልካም…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርትን የተመለከተ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙት በኮከበ ጽባሕ እና በከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች፤ እንዲሁም “በጃንሜዳ የስፖርትና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡
ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡
በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡